ጥንጁትFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጥንጁት (otostegia integrifolia) በኢትዮጵያና በየመን ብቻ የሚበቅል እጽ ሲሆን ብዙ ጥቅም አለው። ባብዛኛው ግን የመጠጥ እቃዎችን እንደ ጋን እና ገምቦ ያሉትን ለማጠን የሚያገለግል ነው።
ጥንጁት (otostegia integrifolia) በኢትዮጵያና በየመን ብቻ የሚበቅል እጽ ሲሆን ብዙ ጥቅም አለው። ባብዛኛው ግን የመጠጥ እቃዎችን እንደ ጋን እና ገምቦ ያሉትን ለማጠን የሚያገለግል ነው።