ጥቅምት ፳፩From Wikipedia, the free encyclopedia ጥቅምት ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፩ኛው እና የመፀው ፳፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፭ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፬ ቀናት ይቀራሉ።
ጥቅምት ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፩ኛው እና የመፀው ፳፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፭ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፬ ቀናት ይቀራሉ።