ጥቅምት ፲፬From Wikipedia, the free encyclopedia ጥቅምት ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፬ኛው እና የመፀው ፲፰ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፪ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፩ ቀናት ይቀራሉ።
ጥቅምት ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፬ኛው እና የመፀው ፲፰ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፪ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፩ ቀናት ይቀራሉ።