![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/6/6e/Golfer_swing.jpg/640px-Golfer_swing.jpg&w=640&q=50)
ጎልፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጎልፍ በስሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓና በህንድ ባሉ ሃገራት ተወዳጅ የሆነ ስፖርት ነው። ስለ አጀማመሩ ትክክለኛ መረጃ ባይኖርም በቀደምት ሮማውያን እንደሆነ ይነገራል። ጎልፍ በአገራችን ገና ከምንለው አጨዋወት ጋር የሚያመሳሰለው በበትር ኳሷን መቀወሩ ሲሆን ጎልፍ ግን በአሬንጓዴያማ ሣር ሜዳ ሆን ተብሎ በተዘጋጀውና በውድ ዋጋ በሚገዛ የመግቢያ ቲኬት በሚገባ ተመልካች የሚታጀብ ጨዋታ ነው።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/0/05/Chess.svg/35px-Chess.svg.png)
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/6/6e/Golfer_swing.jpg/640px-Golfer_swing.jpg)