ግንቦት ፲፯
From Wikipedia, the free encyclopedia
ግንቦት ፲፯ ቀን
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፻፱ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፰ ቀናት ይቀራሉ።
- የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበትን ዕለት በማስታወስ ይህ ዕለት በመላው የአፍሪቃ አኅጉር “የአፍሪቃ ቀን” ተብሎ ይከበራል።