ግንቦት ፲From Wikipedia, the free encyclopedia ግንቦት ፲ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፭ ቀናት ይቀራሉ።
ግንቦት ፲ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፭ ቀናት ይቀራሉ።