ግንቦት ፩From Wikipedia, the free encyclopedia ግንቦት ፩፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን ሲሆን ፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፩ ኛው ዕለት ፤ የፀደይ/በልግ ወቅት ፴፮ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፬ ቀናት ይቀራሉ።
ግንቦት ፩፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን ሲሆን ፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፩ ኛው ዕለት ፤ የፀደይ/በልግ ወቅት ፴፮ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፬ ቀናት ይቀራሉ።