ዣርት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጃርት አጥቢ እንስሳ አይነት ነው። በሥነ ሕይወት ረገድ በዘራይጥ ክፍለመደብ ውስጥ 2 ልዩ ልዩ አስተኔዎች አላቸው፤ የምሥራቅ ክፍለአለም ጃርቶችና የምዕራብ ክፍለአለም ጃርቶች ናቸው።
More information ?ጃርት, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?ጃርት | ||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||
| ||||||||||||
Close
ሌላ ዘራይጥ ያልሆነ እንስሳ ትድግ ደግሞ «ግራጭ ጃርት» ይባላል።