ዳባት (ወረዳ)
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዳባት በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲኾን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙት ታላቁ ከተማ ይመነጫል። ዳባት እና ወኪን የዚህ ወረዳ ጉልህ ከተሞች ሲኾኑ ወረዳው በአብዛኛው በሰሜን ተራራ ይሸፈናል። ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ቦታ፣ የራስ ዳሸን ጫፍ እዚህ ወረዳ ይገኛል።
Quick Facts
ዳባት | |
ዳባት፣ ወኪን ቀበሌ፣ የግጦሽ እንስሳት ብዛት በአካባቢው ላይ ጫና ማሳደሩ | |
ከፍታ | ራስ ዳሸን |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 145፣509 |
Close