ደብረ አማና (ቱርክኛ፦ Nur Dağları /ኑር ዳጅላርዕ/ ማለት «የብርሃን ተራሮች») በቱርክ አገር ደቡብ ጫፍ የሚገኝ የተራራ ሰንሰለት ነው።

Thumb
የደብረ አማና ሰንሰለት (ቀይ)

አርፋክስድ ርስት እስከ ደብረ አማናና እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ እንደሚደርስ በኩፋሌ ይባላል።

ግሪክ ታሪክ ጸሐፊ ስትራቦን እንደሚለን (i.2)፣ አንዳንድ የድሮ መምህሮች የጥንታዊ አይቲዮፒያን ግዛት ከደብረ አማና ጀምሮ ወደ ደቡብ (ከነሶርያ፣ እስራኤልና ዓረብ ሁሉ) ይቆጥሩት ነበር።

በ2038 ዓክልበ. ግድም የአካድ ንጉሥ ናራም-ሲን ኤብላን ከያዘ በኋላ በአማናና በሊባኖስ ዙሪያ ዘመተ።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.