![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/0/08/WritingSystemsoftheWorld.png/640px-WritingSystemsoftheWorld.png&w=640&q=50)
የዓለም ጽሕፈቶች
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዛሬውን በሰፊ ጥቅም ላይ ያሉት የዓለም ጽሕፈቶች በ5 ዋና መደቦች ሊካፈሉ ይችላሉ። እነዚህም፦
- ሎጎግራም (የቃል ምልክቶች)
- አብጃዶች (የተናባቢ ምልክቶች)
- አልፋቤቶች (የተናባቢ እና የአናባቢ ምልክቶች)
- ሲላባሪ (ሌሎች የክፍለ-ቃል ምልክቶች)
- አቡጊዳዎች (ተመሳሳይ የክፍለ-ቃል ምልክቶች)
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/0/08/WritingSystemsoftheWorld.png/640px-WritingSystemsoftheWorld.png)
ሌሎች አልፋቤቶች
የዐረብ ጽሕፈት (አብጃድ)
ሌሎች አብጃዶች
ደቫናጋሪ ጽሕፈት ('አቡጊዳ' የተባለ)
ሌሎች 'አቡጊዳዎች'
የክፍለ-ቃል ምልክቶች (ሲላባሪ)