የካቲት ፳፯From Wikipedia, the free encyclopedia የካቲት ፳፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፯ተኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፪ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፰ ቀናት ይቀራሉ።
የካቲት ፳፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፯ተኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፪ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፰ ቀናት ይቀራሉ።