![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/4/4d/Usdollar100front.jpg/640px-Usdollar100front.jpg&w=640&q=50)
የአሜሪካ ዶላር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/4/4d/Usdollar100front.jpg/640px-Usdollar100front.jpg)
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/8/8a/US_%24100_series_2006_reverse.jpg/640px-US_%24100_series_2006_reverse.jpg)