የቀለም ቀንFrom Wikipedia, the free encyclopedia በታይ ባህል መሰረት እያንዳንዱ የሳምንት ቀን የራሱ የሆነ ቀለም ተሰጥቶታል። በዚህም መሰረት፦ እሁድ ቀይ ሰኞ ቢጫ ማክሰኞ ሮዝ ረቡዕ አረንጓዴ ሓሙስ ብርቱካንማ አርብ ሰማያዊ እና ቅዳሜ የወይን ጠጅ ቀለም አላቸው።
በታይ ባህል መሰረት እያንዳንዱ የሳምንት ቀን የራሱ የሆነ ቀለም ተሰጥቶታል። በዚህም መሰረት፦ እሁድ ቀይ ሰኞ ቢጫ ማክሰኞ ሮዝ ረቡዕ አረንጓዴ ሓሙስ ብርቱካንማ አርብ ሰማያዊ እና ቅዳሜ የወይን ጠጅ ቀለም አላቸው።