የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. በአሜሪካ ተካሄዷል። የዋንጫው ጨዋታ ዜሮ ለ ዜሮ ከአለቀ በኋላ ብራዚል ጣሊያንን ፫ ለ ፪ በመርታት ለአራተኛ ጊዜ ዋንጫውን አግኝታለች። ይህ በቅጣት ምት አሸናፊው የተወሰነበት የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ነው። ይህ ውድድር በ3.6 ሚሊዮን ሰዎች በመታየቱ እስከ ዛሬ ድረስ በብዙ ተመልካቾች አንፃር ሬከርዱን ይዟል።
Quick Facts
የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
![]() ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ![]() |
ቀናት | ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን |
ቡድኖች | ፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፱ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ![]() |
ሁለተኛ | ![]() |
ሦስተኛ | ![]() |
አራተኛ | ![]() |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፶፪ |
የጎሎች ብዛት | ፻፵፩ |
የተመልካች ቁጥር | 3,587,538 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ![]() ![]() ፮ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ![]() |
← ![]() ![]() |
Close