0From Wikipedia, the free encyclopedia ዜሮ ወይንም 0 ወይንም ፨ በቁጥር ጽሕፈት ወቅት የባዶነት ማመላከቻ ምልክት ነው። ዜሮ በራሱም ቁጥር ሲሆንም ያንድን መለኪያ ባዶነት ያመለክታል። ለምሳሌ የባዶ ስብስብ አባላት ቁጥር ዜሮ ነው እንላለን። Quick Facts 0 ዜሮ/Zero Close
ዜሮ ወይንም 0 ወይንም ፨ በቁጥር ጽሕፈት ወቅት የባዶነት ማመላከቻ ምልክት ነው። ዜሮ በራሱም ቁጥር ሲሆንም ያንድን መለኪያ ባዶነት ያመለክታል። ለምሳሌ የባዶ ስብስብ አባላት ቁጥር ዜሮ ነው እንላለን። Quick Facts 0 ዜሮ/Zero Close