ዛጎል ለበስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ዛጎል ለበስ (Mollusca) በባሕርም ሆነ በየብስ የሚኖር የእንስሳት ክፍለስፍን ነው። 112,000 ያህል ዝርዮች አሉበት።

ዋና መደቦቹ፦
- ሰደፍ (ኦይስተር)፣ ስካለፕ፣ ክላም ወዘተ.
- ስምንት-እግር ወዘተ. (ዛጎል ባይኖረውም ከዛጎል ለበስ ጋር ይመደባል)
- ቀንድ አውጣ ወዘተ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads