ዓፄ በካፋ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዓጼ በካፋ (የዘውድ ስም "መሲህ ሰገድ " ወይም "አድባር ሰገድ") የነገሡት ከእ.ኤ.አ ከግንቦት18፣ 1721 እስከ መስከረም 19፣1730 ነበር። በካፋ የቀዳማዊ እያሱ ልጅ ሲሆን ከሱ ቀድሞ የነገሱት ቀዳማዊ ተክለሃይማኖትና ሳልሳዊ ዳዊት ወንድም ነበር። ትውልዳቸውም ከ ጎዣም(ጎጃም) ይመዘዛል
==
Quick Facts ዓፄ በካፋ, ግዛት ...
ዓፄ በካፋ | |
---|---|
![]() | |
በካፋ ለእግዚአብሔር ሲሰግድ የሚያሳይ ስዕል | |
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ | |
ግዛት | ከ1721- 1730 እ.ኤ.አ. |
ተከታይ | ዓፄ ዳግማዊ እያሱ |
ልጆች | ዳግማዊ እያሱ |
ሙሉ ስም | መሲህ ሰገድ፣ አድባር ሰገድ (የዙፋን ስሞች) |
ሥርወ-መንግሥት | ሰሎሞን |
አባት | ቀዳማዊ እያሱ |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
Close
==