ዋርነር ብሮስ.
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዋርነር ብሮስ. (በእንግሊዝኛ Warner Bros.) የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ
- ዋርነር ብሮስ. ስቱዲዮስ (Warner Bros. Studios)፣
- ዋርነር ብሮስ. ፒክቸርስ (Warner Bros. Pictures)፣
- Warner Bros. Interactive Entertainment፣
- ዋርነር ብሮስ. ቴሌቪዥን (Warner Bros. Television)፣
- ዋርነር ብሮስ. አኒሜሽን (Warner Bros. Animation)፣
- ዋርነር ብሮስ. ሆም ቪዲዮ (Warner Home Video)፣
- ንዩ ላይን ሲኒማ (New Line Cinema)፣
- TheWB.com እና
- ዲሲ ኮሚክስ (DC Comics) ይጠቀሳሉ።
Quick Facts ዋርነር ብሮስ. (Warner Bros.), ኢንዱስትሪ ...
ዋርነር ብሮስ. (Warner Bros.) | ||||
---|---|---|---|---|
150px| | ||||
ኢንዱስትሪ | ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች | |||
ዓይነት | የታይም ዋርነር (Time Warner) ንብረት | |||
የምስረታ_ቦታ | 1918 እ.አ.አ. በWarner Bros. West Coast Studios ስም 1923 እ.አ.አ. በ as Warner Bros. Pictures ስም | |||
ዋና_መሥሪያ_ቤት | ቡርባንክ፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ | |||
ቁልፍ_ሰዎች | ባሪ ሜየር (Barry Meyer) ፥ ሊቀ መንበር እና CEO አለን ሆርን (Alan F. Horn)፥ ፕሬዝዳንት እና COO | |||
ገቢ | 11.7 ቢሊዮን ዶላር (2007 እ.ኤ.አ.) | |||
የተጣራ_ገቢ | 11.7 ቢሊዮን ዶላር (2007 እ.ኤ.አ.) |
Close