From Wikipedia, the free encyclopedia
ወይን በወይን ሐረግ (Vitis spp.) የሚወጣው ፍሬ ነው። ከዚህ ፍሬ ዘቢብ፣ ማርማላታና ወይን ጠጅ ሊሠሩ ይቻላል፤ ወይም ደግሞ ጥሬ ሆነው ይበላሉ። ወይን ሐምራዊ፣ ቀይ ነጭ ወይም አረንጓዴ ሊሆን ይችላል። ወይን ለሰው ጤናና ለእድሜ እጅግ መልካም ነው።
ወይን ወይም ዘቢብ መብላት ለውሾች ግን መርዛም ነው፤ የኩላሊት ድካም ይፈጥርባቸዋል። የዚህ ምክንያት ለሳይንስ አይታወቅም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.