ወይራFrom Wikipedia, the free encyclopedia ወይራ (Olea europaea) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ዛፍ ተክል ነው። ወይራ በግዕዝ እንዲሁም በአረብኛ እና በእብራይስጥ ዛፉ «ዘይት» ተብሏል፤ ይህም በአማርኛ «ዘይት» የሚለው ቃል መነሻ ነው።
ወይራ (Olea europaea) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ዛፍ ተክል ነው። ወይራ በግዕዝ እንዲሁም በአረብኛ እና በእብራይስጥ ዛፉ «ዘይት» ተብሏል፤ ይህም በአማርኛ «ዘይት» የሚለው ቃል መነሻ ነው።