ወንድFrom Wikipedia, the free encyclopedia ወንድ ወይም ተባዕት የአንድ ፍጥረት ጾታ ነው። ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ የሴቷን እንቁላል ማዳበር የሚችሉ ሕዋሶችን የሚያመነጭ ፍጥረት ነው። ወንድ ሴት በሌለችበት በራሱ መራባት አይችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለእንስሳት ብቻ ሳይወሰን ለተክሎች እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! ተባዕታይ ምልክት
ወንድ ወይም ተባዕት የአንድ ፍጥረት ጾታ ነው። ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ የሴቷን እንቁላል ማዳበር የሚችሉ ሕዋሶችን የሚያመነጭ ፍጥረት ነው። ወንድ ሴት በሌለችበት በራሱ መራባት አይችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለእንስሳት ብቻ ሳይወሰን ለተክሎች እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! ተባዕታይ ምልክት