From Wikipedia, the free encyclopedia
ካሳብላንካ የሞሮኮ ከተማ ነው።
ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት በርበርኛ ቲፊናቅ ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት ፖርቱጋል በ1460 ዓም በመድፍ አጠፉትና፣ በሥፍራው በ1508 ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በእስፓንኛ ይህ «ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ አረብኛም ተተርጉሞ «አድ-ዳር አል-ባይዻዕ» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «አንፋ» ይታወቃል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.