ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት «ኦርቶ» (የቀና፣ ርቱዕ፣ ትክክለኛ) እና «ዶክስ» (ትምህርት) የመጣ ቃል ነው።
በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ «ኦርቶዶክስ» የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በዋናኛነት ኦርቶዶክስ የሚባሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ስርአት የሚከተሉት ናቸዉ ማለትም፦
- አምስቱ ኦርዬንታል አብያተ ክርስቲያናት
-የኢትዮጵያ/የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
-የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
-የአርመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
-የሶርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
-የህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
- ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን - ግሪክ ኦርቶዶክስሩስያ ኦርቶዶክስ ወዘተ.
- ኦርቶዶክስ አይሁድና
- ኦርቶዶክስ እስልምና ወይም ሱኒ እስልምና ለማለት ነው።
- ኦርቶዶክስ ሂንዱኢዝም ወይም ሰናተኒ የተሰኘው ዘመናዊ ክፍልፋይ ለማለት ነው።
- ኦርቶዶክስ ማርክሲስም ከ1875-1906 ዓም የተገኘ የማርክሲስም ክፍልፋይ ነበረ።
- ኦርቶዶክስ ባሃይ እምነት - ከባኃኢ እምነት የተገነጠለ በጣም ትንሽ ክፍልፋይ (ከመቶ ምዕመናን በታች አሉት)
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.