እጸ ፋርስFrom Wikipedia, the free encyclopedia እጸ ፋርስ (Cannabis sativa) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው። እጸ ፋርስ በአንዳንድ ምንጭ ኣጠፋሪስ ወይም አስተናግርት ደግሞ «እጸ ፋርስ» ተብሏል፤ ይህ በፍጹም ሌላ ዝርያ (Datura stramonium) ነው። C. sativa ደግሞ ቃጫ ተብሏል፣ ይህም ለሌላ ዝርያ (Agave sisalana) ይገባል።
እጸ ፋርስ (Cannabis sativa) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው። እጸ ፋርስ በአንዳንድ ምንጭ ኣጠፋሪስ ወይም አስተናግርት ደግሞ «እጸ ፋርስ» ተብሏል፤ ይህ በፍጹም ሌላ ዝርያ (Datura stramonium) ነው። C. sativa ደግሞ ቃጫ ተብሏል፣ ይህም ለሌላ ዝርያ (Agave sisalana) ይገባል።