እርዳታ:የማዘጋጀት ዘዴ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ለዊኪፔዲያ መጣጥፍ ሲጽፉ የሚከተለውን አገባብ (ሲንታክስ) መጠቀም ጥሩ ልምድ ነው። ከታች የሚታየው ሠንጠረዥ የዊኪፔዲያን አገባቦች ይዘረዝራል። በግራ በኩል ባለው ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በመፈተኛው ቦታ መሞከር ይቻላል።
ደግሞ የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ ይዩ።