አዳማ ዩኒቨርሲቲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አዳማ ዩኒቨርሲቲ በ አዳማ ከተማ በስተ ሰሜን በኩል በ1996 ተከፈተ። በቀድሞው ስሙ አዳማ የቴክኒክ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ የሚታወቀው ይኸው ዩኒቨርሲቲ በ2009 እ.ኤ.አ. ለ አራተኛ ጊዜ ተማሪዎቹን አስመርቓል።
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/am/a/a7/New_Logo_of_Adama_University.jpg)