From Wikipedia, the free encyclopedia
አስከናዝ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 10 መሠረት የጋሜር (ያፌት) ልጅ ነው። በትንቢተ ኤርምያስ 51፡27 ደግሞ ከአራራትና ከሚኒ መንግሥታት ጋር የአስከናዝ መንግሥት በባቢሎን ላይ እግዚአብሔር ይጠራል።
በአውሮፓና በአይሁዶች አፈ ታሪክ ዘንድ፣ አስከናዝ (ወይም አስካኔስ) የእስኩቴስና የጥንታዊ ጀርመን አገሮች አባት እንደ ነበር ይቆጠራል። እስኩቴስ ወይም የሳካ ሕዝብ በአሦርኛ መዝገቦች «አሽኩዝ» ይባል ነበር።
በጄምስ አንደርሶን በ1724 ዓ.ም. የተጻፈው መጽሐፍ Royal Genealogies (ንጉሣዊ የዘር ሐረጎች) ስለ አስከናዝ የሆኑትን ልማዶች ተርኮ የጥንታዊ ጀርመን አገር መጀመርያው ንጉሥ እንደ ነበረ ይላል፦
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.