ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ የሸዋው ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ልጅ ሲሆኑ ከንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ሞት በኋላ የአባታቸውን አልጋ ወርሰው እስከ ራሳቸው ሞት ድረስ የሸዋ ንጉሥ ነበሩ። ንጉሥ ኃይለ መለኮት የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አባት ናቸው።
- (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
==
Quick Facts ንጉሥ ኃይለ መለኮት, ግዛት ...
ንጉሥ ኃይለ መለኮት | |
---|---|
ንጉሠ ሸዋ | |
ግዛት | ከጥቅምት ፪ ቀን ፲፰፻፵ እስከ ጥቅምት ፴ ቀን ፲፰፻፵፰ ዓ.ም. |
ቀዳሚ | ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ |
ተከታይ | ዳግማዊ ምኒልክ |
ባለቤት | ወ/ሮ እጅጋየሁ ወ/ሮ ትደንቂያለሽ |
ልጆች | ዳግማዊ ምኒልክ |
ሥርወ-መንግሥት | ሰሎሞን |
አባት | ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ |
እናት | ወ/ሮ በዛብሽ ወልዴ |
የተወለዱት | 1824 እ.ኤ.አ. |
የሞቱት | ጥቅምት ፴ ቀን ፲፰፻፵፰ ዓ.ም. አታክልት ጋር |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
Close
==