From Wikipedia, the free encyclopedia
ንቃተ ህሊና ማለት "የሚገነዘብ"፣ "ስሜትን የሚረዳ" ፣ "እኔነትን በውል የሚለይ"፣ ወይም ደግሞ ሙሉ አዕምሮን የሚቆጣጠር የሚሉ ብዙ ትርጓሜወች አሉት። ስለሆነም ንቃተ ህሊና ብዙ የአዕምሮ ተግባራትን በጃንጥላው ስር የሚያስተናግድ ክፍል ነው።
ንቃተ ህሊና በእኔ መንገድ ግን ትንሽ ለየት ባለ መንገድ ለመግልጽ እወዳለሁ ንቃተ ህሊና/consciousness በመባል የሚታወቅ ሲሆን እኛ አሁን ያየነውን ወይም የሚታየው አለም ነጸብራቅ ነው።ማንም ሰው ልጅ የድብቁ አዕምሮ ክፍል ግኝት ቢሆንም ግን የአለም ሰው የራሱን ሕይወት የሚመራው ከመቶ 99% በንቃተ ህሊና ነው። ማንም ወድዶ አይደለም የዚህ ነገር ተጠቅ የሆነው በብዙ መንገድ ጫና አለበት። ለምሣሌ ብንመለከተው የአስተዳደግ ጫና አለበት።ይህ በብዙ መንገድ ማየት ትችላላችሁ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.