ቭላዲሚር ሌኒንFrom Wikipedia, the free encyclopedia ቭላድሚር ኢሊች ኡሊኖቭ በቀላሉ ሌኒን (1862 - 1916) ሩሲያዊ ጠበቃ፣ አብዮተኛ እና የቦልሼቪክ ፓርቲ መሪ የነበር ሰው ነው። የሶቪየት ህብረት እና ሩሲያን በ1909 የተቆጣጠረው የኮሚዩኒስት ሥርዓት የመጀመሪያ መሪ ነበር። የሌኒን አስተሳሰቦች አሁን ሌኒኒዝም በመባል ይታዎቃሉ። ቭላድሚር ሌኒን (በስተግራ) ከጆሴፍ ስታሊን ጋር
ቭላድሚር ኢሊች ኡሊኖቭ በቀላሉ ሌኒን (1862 - 1916) ሩሲያዊ ጠበቃ፣ አብዮተኛ እና የቦልሼቪክ ፓርቲ መሪ የነበር ሰው ነው። የሶቪየት ህብረት እና ሩሲያን በ1909 የተቆጣጠረው የኮሚዩኒስት ሥርዓት የመጀመሪያ መሪ ነበር። የሌኒን አስተሳሰቦች አሁን ሌኒኒዝም በመባል ይታዎቃሉ። ቭላድሚር ሌኒን (በስተግራ) ከጆሴፍ ስታሊን ጋር