ቦስኒያኛFrom Wikipedia, the free encyclopedia ቦስኒያኛ (/ቦሳንስኪ/) በተለይ በቦስኒያ የሚነገር እንደ ሰርብኛና እንደ ክሮኤሽኛ የሚመስል የሰርቦ-ክሮኤሽኛ ቀበሌኛ ነው። በላቲን ጽሕፈት ይጻፋል። ቦስንኛ (አረንጓዴ) የምነገርበት አገሮች። ቦስንኛ በጥንት ቂርሎስ ቦስንኛ ፊደል፣ ላቲን ጽሕፈት፣ አረብኛ ጽሕፈት (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) Wikipedia የቦስኒያኛ ውክፔዲያ አለ!
ቦስኒያኛ (/ቦሳንስኪ/) በተለይ በቦስኒያ የሚነገር እንደ ሰርብኛና እንደ ክሮኤሽኛ የሚመስል የሰርቦ-ክሮኤሽኛ ቀበሌኛ ነው። በላቲን ጽሕፈት ይጻፋል። ቦስንኛ (አረንጓዴ) የምነገርበት አገሮች። ቦስንኛ በጥንት ቂርሎስ ቦስንኛ ፊደል፣ ላቲን ጽሕፈት፣ አረብኛ ጽሕፈት (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) Wikipedia የቦስኒያኛ ውክፔዲያ አለ!