ብይ

የኢትዮጵያ ህጻናት ትንሽ ድቡልቡል ነገርን (ለምሳሌ ከእስክፒቶ ቀፎ በማቅለጥና በጅ From Wikipedia, the free encyclopedia

ብይ

ብይ የኢትዮጵያ ህጻናት ትንሽ ድቡልቡል ነገርን (ከእስክፒቶ ቀፎ በማቅለጥና በጅ በማበልበል የሚሰራ ወይም ደግሞ ለዚሁ ተብሎ ከሚሰራ "ብይ" ወይም ከኩቺኔታ ኳሶች የሚሰራ) የተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ በመክተትና ከዚያም የተቃራኒን ብዮች በማጥቃትና በ"መብላት" የሚጫወቱት ነው። ጎበዝ የብይ ተጫዋች ጉድጓድ መግባትና ከዚያም የባላጋራውን ብይ አነጣጥሮ በመምታት መብላት ሳይሆን አንድ አንድ ጊዜም የተቃራኒውን ብይ መስበር ወይም መፈርካከስን ያጠቃልላል። ይህ ጨዋታ ለህጻናት ብዙ ትምህርት ይሰጣል።

በክፍለ ሀገር ያሉ ህፃናት ብይ ከጭቃ በመስራት ይጫወቱ ነበር።

መደብ ጨዋታ

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.