ቤተ መንግስትFrom Wikipedia, the free encyclopedia ቤተ መንግስት የአንድ ሃገር መንግስት ከፍተኛ አመራር (ፕሬዝዳንት፣ ጠ/ሚኒስትር ወይም ንጉሥ ሊሆን ይችላል) የሚኖርበት የተለየ ቤት ነው።