እንቁላል ቅርፊት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቅርፊት የእንቁላል ውጨኛው ክፍል ሲሆን በአንዳንድ የእንቁላል ዓይነቶች ላይ ጠንካራ ላይሆን ይችላል። በአብዛሀኛው ጊዜ ይህ አካል የሚገነባው ከፕሮቲን ማትሪክስ ሲሆን የተለያዩ እንደ ካልሺየም ካርቦኔት ያሉ የካልሺየም ውህዶችንም አጣምሮ ይይዛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |