ሻሙቄኑ ወይም ሰምቀንጥንታዊ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን15ኛው ሥርወ መንግሥት (ሂክሶስ) ፈርዖን ነበር።

==

Quick Facts ሰኡሰረንሬ ኽያን, ግዛት ...
ሰኡሰረንሬ ኽያን
የሻሙቄኑ ወይም ሰምቀን ጥንዚዛ
የሻሙቄኑ ወይም ሰምቀን ጥንዚዛ
የግብጽ (ሂክሶስ) ፈርዖን
ግዛት 1602-1593 ዓክልበ. ግ. ?
ቀዳሚ ኽያን
ተከታይ አፐፒ
ሥርወ-መንግሥት 15ኛው ሥርወ መንግሥት
Close

==

ስሙና ሕልውናው ከአንድ ጥንዚዛ ካርቱሽ ብቻ ይታወቃል።

ማኔቶን ልዩ ልዩ ቅጂዎች ስሞቹ ከግሪክኛ ተዛብተዋል፣ «ስተዓን» (አፍሪካኑስ)፣ «ሴጦስ» (ሱንቄሎስ) እና «አሴጥ» (ዮሴፉስ) የሚል አለ። 50 ወይም 49 ዓመታት ቢሰጡትም ይህ በቅርሶች ጉድለት ለሻሙቄኑ ማለት አጠያያቂ ነው።

ቀዳሚው
ኽያን
ግብፅ (ሂክሶስ) ፈርዖን
1602-1593 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አፐፒ

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.