ሶዶደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና የጉራጌ ዞን ወረዳ ነው። ስሙ የመጣውም ከሚኖሩበት ጉራጌ ሶዶ ወይም ክስታኔ ብሔር ነው፤ እነሱም የሶዶኛ (ጉራግኛ) ተናጋሪዎች ናቸው።

በሶዶ ውስጥ ያለው ዋና ከተማ ቡዌ ነው። የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መቃብር በመድረከብድ አቦ ገዳም ይገኛል፤ የጢያ ድንጋይ ሐውልቶችም በወረዳው አሉ።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.