ሶኒFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሶኒ (እንግሊዝኛ፡ Sony) መቀመጫውን በ ጃፓን ሃገር ቶክዮ ከተማ ያደረገ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው። ድርጅቱ በ አለም ላይ በዘርፉ ከተሰማሩ ግዙፍ ድርጅቶች አንዱ ነው። የሶኒ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ ቶክዮ ጊንዛ በሚባለው የቶክዮ አካባቢ የሚገኘው የሶኒ ሕንፃ
ሶኒ (እንግሊዝኛ፡ Sony) መቀመጫውን በ ጃፓን ሃገር ቶክዮ ከተማ ያደረገ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው። ድርጅቱ በ አለም ላይ በዘርፉ ከተሰማሩ ግዙፍ ድርጅቶች አንዱ ነው። የሶኒ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ ቶክዮ ጊንዛ በሚባለው የቶክዮ አካባቢ የሚገኘው የሶኒ ሕንፃ