ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ የመጀመሪያው ዕለት ነው። በመሆኑም ቀኑ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ወይም ዕንቁጣጣሽ በመባል ይታወቃል።

መስከረም ፩

ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስ፤ እና ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፬ ቀናት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፭፻፯ ዓ/ም - የፖሎኝ ሠራዊት በኦርሻ ውግያሩስያ ላይ አሸነፈ።
  • ፲፮፻፺፮ ዓ/ም - በጎንደር ትልቅ አውሎ ነፋስ ተነስቶ ብዙ የሕዝብ እና የንጉሥ ቤቶችን ሲያወድም፣ የሸዋው ታላቅ መኮንን አቤቶ ወልደ ብርሃን እና ፵ ሰዎች ሞተዋል።
  • ፲፰፻፺ ዓ/ም - በላቲመር ፔንሲልቬኒያ ፖሊሶች 19 የማዕደን ሰራተኞች በእልቂት ገደሉ።

ልደት



ዕለተ ሞት



More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Close

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.