ሴማዊ ቋንቋዎችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሴማዊ ቋንቋዎች ከአፍሮ እስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ንዑስ ቤተሰቦች አንዱ ነው። የሴማዊ ቋንቋዎች መነሻዎች የሴማዊ ቋንቋዎች ስፋት በ ፩ ዓ.ም. ግድም (አንድ አስተያየት) በሥነ ቅርስ ከሁሉ መጀመርያው በጽህፈት የተገኘው የሴማዊ ቋንቋ ናሙና በአካድኛ ሲሆን የዑር ንግሥት ጋን-ሳማን ለባሏ ንጉሥ መስኪአጝ-ኑና ያስቀረጸችው ዕቃ ላይ ነው (2300 ዓክልበ. አካባቢ)።
ሴማዊ ቋንቋዎች ከአፍሮ እስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ንዑስ ቤተሰቦች አንዱ ነው። የሴማዊ ቋንቋዎች መነሻዎች የሴማዊ ቋንቋዎች ስፋት በ ፩ ዓ.ም. ግድም (አንድ አስተያየት) በሥነ ቅርስ ከሁሉ መጀመርያው በጽህፈት የተገኘው የሴማዊ ቋንቋ ናሙና በአካድኛ ሲሆን የዑር ንግሥት ጋን-ሳማን ለባሏ ንጉሥ መስኪአጝ-ኑና ያስቀረጸችው ዕቃ ላይ ነው (2300 ዓክልበ. አካባቢ)።