ሰኔ ፲፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፩ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፬ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፰፻፹፯ ዓ/ም - የፈረንሳይ ሕዝብ ለአሜሪካ ሕዝብ ያበረከተው የ ነፃነት ሐውልት (Statue of Liberty) ኒው ዮርክ የባሕር ወደብ ደረሰ።
- ፮፻፳፬ ዓ/ም - የእስልምና ሀይማኖት መሥራች ነቢዩ መሐመድ መዲና ከተማ ላይ አረፈ።
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Close