መስኮብኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
መስኮብኛ ወይም ሩስኛ (русский язык /ሩስኪ ያዝክ/) በተለይ በሩስያ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋ ነው። ከሩስያ በላይ በቤላሩስ፣ ካዛኪስታንና ኪርጊዝስታን ውስጥ ይፋዊ ሁኔታ አለው። የሚጻፈው በቂርሊክ አልፋቤት ነው።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads