ሥነ ቅርስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። «አርኬዮሎጂ» የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος (አርቃዮስ) = «አሮጌ» እና λόγος (ሎጎስ) = «ጥናት» (ወይም «ቃል») ሆኗል።
- (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)