From Wikipedia, the free encyclopedia
መሐመድ ሞ አሚን(Mohamed Amin, ነሐሴ ፳፫ ቀን ፲፱፻፴፭ ዓ/ም – ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፱ ዓ/ም) ኬንያዊ ጋዜጠኛ ሲሆን በ77ቱ የኢትዮጵያ ረሐብ ጊዜ ታዋቂ ፎቶግራፎች እና ቪዲዮ ምስሎች በመቅዳት ይታወቃል። ከዚህ በተጨማሪ ሁለቱ አምባ-ገነኖች፤ የኡጋንዳው መሪ ኢዲ አሚንና የኢትዮጵያውን መሪ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን አወዳደቅ በካሜራው በመዘገብ ይታወቃል። በ፲፱፻፹፫ ዓ/ም ላይ አዲስ አበባ ውስጥ በነበረ ወቅት በተነሳ የመሳሪያ ማከማቻ ፍንዳታግራ እጁን አጣ። [1] ። አሚን ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፱ ዓ/ም በጠላፊዎች ጫና ቆሞሮስ ደሴት አካባቢ በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961 ሲጓዙ ከሞቱት አንዱ ሰው እርሱ ነበር።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.