ሜድትራኒያን ባሕርባህር / From Wikipedia, the free encyclopedia ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። ሜድትራኒያን ባሕር «ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።
ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። ሜድትራኒያን ባሕር «ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።