ማዮትFrom Wikipedia, the free encyclopedia ማዮት በሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የፈረንሳይ ደሴት ነው። ከ2003 ዓም ጀምሮ የፈረንሳይ ባህር-ማዶ ክፍላገር ሆኗል።