ሚያዝያ ፳፭From Wikipedia, the free encyclopedia ሚያዝያ ፳፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፭ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴ ቀናት ይቀራሉ።
ሚያዝያ ፳፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፭ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴ ቀናት ይቀራሉ።