ሚያዝያ ፲፱From Wikipedia, the free encyclopedia ሚያዝያ ፲፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፮ ቀናት ይቀራሉ።
ሚያዝያ ፲፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፮ ቀናት ይቀራሉ።