ሚያዝያ ፩From Wikipedia, the free encyclopedia ሚያዝያ ፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፬ ቀናት ይቀራሉ።
ሚያዝያ ፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፬ ቀናት ይቀራሉ።