መጠነ ዙሪያFrom Wikipedia, the free encyclopedia መጠነ ዙሪያ አንድን ስፋት የሚያካልል ርዝመት ነው። ይህ እንደ ክብ ወይም አራት ማዕዘን ላሉ ባለ ሁለት ቅጥ ስፋቶች፤ መጠነ ዙሪያ ማለት የድንበራቸው ርዝመት ሲሆን፣ እንደ ኳስ ላሉ ባለ ሶስት ቅጥ አካላት ደግሞ፤ የውጭ ገፅ አንድ ዙር ርዝመት ይሆናል። መጠነ ዙሪያ የስፋቶቹ የድንበር ርዝመት ነው።
መጠነ ዙሪያ አንድን ስፋት የሚያካልል ርዝመት ነው። ይህ እንደ ክብ ወይም አራት ማዕዘን ላሉ ባለ ሁለት ቅጥ ስፋቶች፤ መጠነ ዙሪያ ማለት የድንበራቸው ርዝመት ሲሆን፣ እንደ ኳስ ላሉ ባለ ሶስት ቅጥ አካላት ደግሞ፤ የውጭ ገፅ አንድ ዙር ርዝመት ይሆናል። መጠነ ዙሪያ የስፋቶቹ የድንበር ርዝመት ነው።